ሕገ መንግሥቱ እና የምርጫ 2012 ሰሌዳ መሰረዝ

በኮቪድ 19 ምክንያት የተስተጓጎለው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ያስከተለውን ሕገ መንግሥታዊ አጣብቂኝ ለመፍታት ያሉት አማራጮች እንዲሁም የተሻለው ሕገ መንግሥታዊ መፍትሔ የቱ ነው? እስካሁን በመንግሥት ተቋማት እየተሔደበት ያለው የችግር አፈታት ምን ያህል ሕገ መንግሥታዊ ነው? (ሙያዊ ውይይት)
ተወያዮች፦ አደም ካሴ (ዶ/ር)፣ መስከረም ገስጥ፣ ሙሉጌታ አረጋዊ
አወያይ፦ ብሌን ሳሕሉ

"ሕገ መንግሥታዊነት ሲባል?"በኮቪድ 19 ምክንያት #ምርጫ2012 ጊዜ ሰሌዳው መሰረዙ ያስከተላቸው ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው። (ሙያዊ ውይይት)

Publicerat av Center for Advancement of Rights and Democracy – CARD Lördag 23 maj 2020

Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)

Making Democracy the Only Rule of Game!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *