ራስዎን ይከላከሉ፤ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ የደኅንነት መጠበቂያ፣ የፀረ-ጥላቻ ንግግርና የተዛቡ መረጃዎች መለያ መመሪያ

ካርድ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን ከደኅንነት ስጋቶች ጀምሮ ከተዛቡ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች መጠበቅ የሚያስችላቸው መመሪያ አዘጋጀ። መመሪያው በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግሪኛ፣ እና እንግሊዝኛ ተዘጋጅቷል።

መመሪያው የተዘጋጀው በዲፋይ ሄት ናው ድጋፍ ነው።

መመሪያውን ከታች ማንበብ አልያም እዚህ ክሊክ በማድረግ ማውረድ ይቻላል።

CARD_ProtectYourself_AM_OR_TG_EN

Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)

Making Democracy the Only Rule of Game!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *