የወጣቶች ግጭት አገናዛቢ የዜግነት ተሳትፎ በኢትዮጵያ

ይህ አጭር መመሪያ የተዘጋጀው ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡ ወጣት የማኅበረሰብ መብት ተሟቾች ጋር በተደረገ ምክክር ነው። በሕዳር ወር 2013 በአንድ ክፍል የተሰባሰቡት 20 ወጣት የመብት ተሟጋቾች ግጭት፣ ግጭት አገናዛቢነት፣ እና የዜግነት ተሳትፎ የሚሉትን ፅንሰ ሐሳቦች ከመበየን ጀምሮ፥ ግጭት አገናዛቢ የዜግነት ተሳትፎን ለማሳደግ የትኞቹ ባለድርሻ አካላት ምን ዓይነት ሚና ሊጫወቱ ይገባል የሚለውን መክረው ቁልፍ ነጥቦችን ጠቁመዋል። ይህ መመሪያ የተዘጋጀው የማኅበረሰብ መብቶች ተሟጋቾቹ ባስቀመጧቸው ነጥቦች ላይ ተመሥርቶ ነው። የምክክር መድረኩ እና ይህ አጭር መመሪያ የተዘጋጀው በናሽናል ኢንዶውመንት ለዴሞክራሲ (NED) ለጋስነት እና ኢስት አፍሪካን ኢኒሼቲቭ ፎር ቼንጅ (I4G) አጋርነት ነው።

የአማርኛውን ቅጂ እዚህ የእንግሊዝኛውን ደግሞ እዚህ ክሊክ በማድረግ ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ። አልያም ከታች ማንበብ ይችላሉ።

CARD_CSCE_AM

Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)

Making Democracy the Only Rule of Game!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *