የፀረ-ጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃዎች መመሪያ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ

የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በኢትዮጵያ እያደገ መጥቷል። በተለይም በኦንላይን ሚድያ ከቅርብ ግዜ ወዲህ የትላች ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ መብዛቱን ተከትሎ ዜጎች ላይ አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። ካርድ የዜጎችን የሚድያ ንቃት ለመቸመር የትላች ንግግርንና የሀሰተኛ መረጃን ለመከላከል የሚረዳ መመሪያ በአራት ቋንቋዎች አዘጋጅቷል። መመሪያዎች በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ እና በእንግሊዝኛ ማግኘት ይቻላል።

Read More

ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የምርጫ ጊዜ መዛወርን ተከትሎ በቀረቡ የመፍትሔ አማራጮች ዙሪያ የቀረበ አቤቱታ

ግንቦት 25፣ 2012 አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና ሴንተር ፎር አድቫንስመንት ኦፍ ራይትስ ኤንድ ዴሞክራሲ (ካርድ) በቀን ግንቦት 13፣ 2012 ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራስያዊ ሪፑብሊክ፣ የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ በተጻፈ ደብዳቤ የምርጫ ጊዜ መዛወርን በሚመለከት በከሳሽነት ወይም በጣልቃ ገብነት ለመሟገት የቀረበ ማመልከቻ በጉዳዩ የመሳተፍ መብታችንን በማስረዳት አግባብነት ያላቸውን የሕገ መንግሥት ስርዓቱን […]

Read More

ሕገ መንግሥቱ እና የምርጫ 2012 ሰሌዳ መሰረዝ

በኮቪድ 19 ምክንያት የተስተጓጎለው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ያስከተለውን ሕገ መንግሥታዊ አጣብቂኝ ለመፍታት ያሉት አማራጮች እንዲሁም የተሻለው ሕገ መንግሥታዊ መፍትሔ የቱ ነው? እስካሁን በመንግሥት ተቋማት እየተሔደበት ያለው የችግር አፈታት ምን ያህል ሕገ መንግሥታዊ ነው? (ሙያዊ ውይይት)ተወያዮች፦ አደም ካሴ (ዶ/ር)፣ መስከረም ገስጥ፣ ሙሉጌታ አረጋዊአወያይ፦ ብሌን ሳሕሉ

Read More

“Yeqaaqe Wirdwet” Maqaa Jedhuun CARD Sagantaa Qorannoo Waliin/Gamtaan Geggeessu Jalqabe

Sagantaan qoraannoo waliinii/gamtaa CARD Wirdwet (Wirdwet Fellowship) CARDn jalqabame beekumsa biyyaattinaannootti  (indigenous knowledge)  fayyadamuun acuuccaa balleessuu fi karaa ittiin mirga sab-xiqqaa fi murna xiqqaa eegamu irratti hojjeta. sagantaan qorannoo gamtaa kun dubartootaa fi dargaggootni fedhii qorannoof qaban akka guddifatanii fi yaada hawaasa sirna-qabeessa ijaaruuf qaban akka guddifatan haala mijeessa. sagantaan qorannoo waliinii/gamtaa “CARD Wirdwet” kan […]

Read More

የኮቪድ 19 ወረርሽኝን በተመለከተ የተዛቡ መረጃዎች እና መንግሥታዊ ምላሽ

መንግሥት አጋጣሚውን የተቃውሞ ድምፆችን ሊያፍንበት አይገባም! ካርድ፤ ሚያዝያ 5፣ 2012 መግቢያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዓለም ዐቀፋዊ ስጋት ነው። መንግሥትም ፈጣን ምላሽ መስጠት ይጠበቅበታል። ይሁንና የኮሮና ቫይረስ መተላለፊያ፣ ስርጭቱን መከላከያ መንገዶች ላይ እንዲሁም በኢትዮጵያ አሁን ስርጭቱ ያለበት እና ሊደርስ የሚችልበት ደረጃ ላይ የተለያዩ የተዛቡ መረጃዎች እየተሠራጩ ይገኛሉ፣ ለወደፊትም ሊሰራጩ እንደሚችሉ እንገምታለን። እነዚህ የተዛቡ እና ምናልባትም ጉዳት […]

Read More