ካርድ በሕዳር 2012 አክቲቪስት እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጃዋር መሐመድ የአሜሪካ ጉብኝት ሲያደርግ የገጠሙትን የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፎችን የሚያሳዩ ዘጠኝ የዩቱዩብ ቪዲዮዎችን በጥንቃቄ ተመልክቷል። ቪዲዮዎቹ በስድስት የአሜሪካ ከተሞች […]
Author: Admin
የሲዳማ ሪፈረንደም፣ የካርድ ትዝብት
ካርድ፣ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ለምርጫ ጋር በመተባበር የሲዳማ ሪፈረንደምን ታዝቧል። የሪፈረንደሙ ትዝብት ቅድመ መግለጫ እዚህ ይገኛል። ካርድ ጠቅላላ ትዝብቱን ባጭሩ የገለጸበት ምስላዊ መግለጫን ደግሞ ከታች ይመልከቱ።
አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የመብቶችና ዴሞክራሲ ብልፅግና ማዕከል – ካርድ (በቀድሞ መጠሪያው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት – ኢሰመፕ) መንግሥታዊ ያልሆነ፣ በሰብኣዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ የሚሠራ፣ በሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ኤጀንሲ ምዝገባ ቁጥር 4307 የተመዘገበ […]

የስራ ላይ ልምምድ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ (Civil Rights Defenders) ጋር በመተባበር ለአዳዲስ እና ብቁ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሥራ ላይ ልምምድ አዘጋጅተዋል። የሥራ ላይ […]

የነጻ ዳኝነት ፍዳ በኢትዮጵያ
በመንግሥት አካላት በመኖሪያው አካባቢ፣ በአደባባይ የተደበደበው ዳኛ ይናገራል አሰናኝ፦ ጌታቸው ወርቁ እንተዋወቅ! ብርሃኑ ታዬ እባላለሁ፤ ከ1992 እስከ 1999 መጀመሪያ ድረስ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት […]