‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች››  ክፍል 2  

በጌታቸው ወርቁ   አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- የኤደን ታሪክ በአዲስ አበባ/ኢትዮጵያ በርካታ ታዳጊ ወጣቶች በቤተሰብ መለያየት፣ ባልተረጋጋ የቤተሰብ ህይወት (ግጭት)፣ በቤተሰብ ድህነትና በቤተሰብ ምጣኔ አለማወቅ፣ በሕገወጥ የህፃናት ዝውውር፣ በጎዳና ላይ ኑሮ ውስጥ በመወለድ፣ በሱሰኝነት፣ ኋላ ቀርነትና የማኅበረሰቡ ልጆችን አያያዝና አስተዳደግ ላይ ያለው ተባእታዊ (ፓትሪያርኪያል) የግንዛቤ ጉድለት (Poor Parenting style)፣ በአቻ ግፊት፣ እና በተለያዩ ተጽእኖዎች ሳቢያ ወደ ጎዳና […]

Read More

‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች››  ክፍል 1

በጌታቸው ወርቁ አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- ከኒው ዮርክ እና ከጄኔቫ ከተሞች በመቀጠል በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መናኸሪያነት የምትታወቀው አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፣ በእንግዳ ዓይን ለሚመለከታት የአገሩን የዲፕሎማሲ ሥራ ሊከውን የተመደበ የውጭ አገር ዲፕሎማትም ሆነ፣ በዓለም አቀፍ ሥራ የተሰማራ የሌላ አገር ሰው፣ አሊያም ደግሞ ለደርሶ ተመላሽ አገር ጎብኚ እንግዳ (ቱሪስት)፣ ሰብዓዊ ምልከታ የሚጎረብጥ የዘወትር የጎዳና ላይ ትዕይንት አላት- በጎዳና ላይ የተጣሉ […]

Read More

“ድምፅ አልባ ጩኸት!” የታፈነው የመድፈር እና የሕገ ወጥ ጉዲፈቻ ታሪክ

በጌታቸው ወርቁ ሦስት ጉስቁል ኢትዮጵያዊያን በዕድሜ የገፉ ሴቶች ቁጭ ብለው በምልክት ቋንቋ እያወሩ ለስላሳ ይጠጣሉ፡፡ ፊታቸው የተጎሳቆለ፣ አለባበሳቸውም እነደነገሩ ቢሆንም፣ ልብ የሚያሞቅ እውነተኛ ፈገግታ አላቸውና ተግባቦቴን ቀለል አድርገውልኛል፡፡ አንዲት ረዘም ያለች ግዙፍ ፈረንጅ (አሜሪካዊት) እና አቶ መላክነህ፣ ሦስቱን ሴቶች ያስተናብራሉ፡፡ በምልክት ቋንቋ ያወሯቸዋል፡፡ ሠላምታ ከተለዋወጥን በኋላ፣ ለአሜሪካዊቷ ራሴን እና የጋዜጠኝነት ሙያዬን አትኩሮትና ማኅበራዊ ኃላፊነት በተመለከተ […]

Read More

የሸዋ ሮቢቱ ስቃይ

(ሰይፉ ግርማ ተርኮት አጥናፉ ብርሃኔ እንዳቀነባበረው) ሰይፈ ግርማ እባላለሁ፤ የግንቦት ሰባት አመራር አባል ከሆነው ወንድሜ ጋር ግንኙነት አለህ፣ አባላትን ለድርጅቱ ትመለምላለህ ተብዬ በ2007 በእነመቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የክስ መዝገብ በሽብር ወንጀል ተከስሼ፣ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት እቀርብ ነበር፡፡ በነሐሴ 26፤2008 በማረሚያ ቤቱ ኃላፊዎች ከቤተሰብ ለታራሚ የሚገባ ምግብ መከልከሉን ተከትሎ ታራሚዎች ተቃውሞ ማቅረብ […]

Read More

ከልካይ የሌለው የፀበልተኞቹ ፍዳ

ጸሐፊ፡- ማሕሌት ፋንታሁን አንድ ጓደኛዬ ታሞ ሽንቁሩ ሚካኤል ሆኖ ፀበል  እየተጠመቀ መሆኑን ሰምቼ ልጠይቀው ወደ ፀበሉ ቦታ አመራሁ። ተረፈ ይባላል። ተረፈን በቅርበት የማቀው ጓደኛዬ በመሆኑ እና ሳውቀውም ፍፁም ጤነኛ ሆኖ ስለነበረ እስካገኘው ተጨንቄ ነበር። ለቦታው አዲስ በመሆኔም ከመንገድ ወጥቶ እንዲቀበለኝ አደረግኩ። “የመጠጥ ሱስህ እንዲተውህ ተብዬ ነው ቤተሰቦቼ ወደዚህ ያመጡኝ” በማለት ወደ ፀበል የመጣበትን ምክንያት ነገረኝ። […]

Read More