አፋጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት

ኢሰመፕ፤ አፋጣኝ ፍትህ በማግኘት መብት ዘመቻ ስር ፓለቲካ እስረኞችን የችሎት ውሎ ይዘግባል፣ ያደራጃል እንዲሁም የተፋጠነ ፍትህ ለማግኘት መብታቸው አድቮኬት ያደርጋል ፡፡ የፓለቲካ እስረኞች አያያዝን ለማወቅ ለሚፈልጉ ሁሉ መረጃ ይሰጣል፡፡