ጋዜጣዊ መግለጫ፤ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮችን ሥያሜ በተመለከተ

ጥር 5፣ 2014 – ሥማችን ከዚህ በታች የተዘረዘረው አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቅርቡ ያፀደቀው የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሚያመቻቸው የምክክር ሒደት ሁሉን አካታች፣ ተዓማኒ እና ግልጽ መሆኑን ለመከታተል የበኩላችንን ለመወጣት ቅድመ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን። በአዋጁ እንደተገለጸው፣ አገራዊ ምክክሩ ለዘመናት ሲንከባለሉ የመጡ ችግሮችን ሁሉን አካታች በሆነ ንግግር ለመፍታት እንዲቻል፣ የሒደቱ ግልጽነት […]

Read More

ፍርድ ቤቱ በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ቀሪ 12 የዐቃቤ ሕግ ምስክሮችን እንዲታለፉ ትዕዛዝ ሰጠ

ታኅሣሥ 22፣ 2014 – የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ቀሪ የዐቃቤ ሕግ ምስክርን በሚመለከት እንዲሁም ከኮሚሽኑ የመጣው ደብዳቤ ላይ ትዕዛዝ ለመስጠት ነው የቀጠረው። ፍርድ ቤቱ በተደጋጋሚ ቀጠሮ ያልቀረቡበትን የዐቃቤ ሕግ ምስክር ፍፁም ከተማ በድጋሚ ተለዋጭ ቀጠሮ ሊሰጥ አይገባም ሲል ምስክርነታቸው እንዲታለፍ ብይን ሰጥቷል። ዐቃቤ […]

Read More

በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች በድጋሚ ሳይቀርቡ ቀሩ

ታኅሣሥ 15፣ 2014 – የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በእነ እስክንድር ነጋ ላይ ቀሪ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ለመስማት የተሰየመ ቢሆንም ምስክሮች ሳይቀርቡ ቀርተዋል። ይህን ተከትሎ ከሳሽ ዐቃቤ ሕግ ምስክር ፍፁም ከተማን በፖሊስ ጥሪ መቅረብ ስላልቻለ ታስረው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤቱ በድጋሚ እንዲያዝላቸው እና አጭር ቀጠሮ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፤ ምስክር ተስፋዬ […]

Read More

ፍርድ ቤቱ በእነ እስክንድር ነጋ መዝገብ የዐቃቤ ሕግ 4ተኛ ምስክር በ48 ሰዓት በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውለው እንዲቀርቡ ትዕዛዝ ሰጠ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በታዘዘው መሠረት እስክንድር ነጋ ላይ የደረሰውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ማጣራት አለመጀመሩ ተነግሯል፤ ጉዳዩ ግን በወንጀል ተይዟል ተብሏል። ታኅሣሥ 11፣ 2014 – የዝዋይ ማረሚያ ቤትን ከማደራጀት ሥራ ተያይዞ በአጃቢ እጥረት ምክንያት በባለፈው ሁለት ቀጠሮ ችሎት ሳይቀርቡ የቀሩት ተከሳሾች እስክንድር ነጋን ጨምሮ ሁሉም ቀርበዋል። የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ […]

Read More

Photo Credit - Addis Standard

እነ ጃዋር መሐመድ ጉዳያቸው በሌሉበት እንዲሰማ የተሰጠውን ብይን በመቃወም ባቀረቡት የይግባኝ አቤቱታ ላይ ዐቃቤ ሕግ መልስ ሰጠ

ታኅሣሥ 6፣ 2014 – ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አዳነ እና ደጀኔ ጣፋ ጉዳያቸውን ለሚመለከተው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች በአስፈፃሚ አካላት እየታሰሩ በመሆኑ እኛም በራሳችን ፍቃድ ፍርድ ቤት አንቀርብም በማለት በጽሑፍ መልዕክት በመላክ በሦስት ቀጠሮ በችሎት ሳይቀርቡ መቅረታቸው ይታወሳል። የሥር ፍርድ ቤቱም ችሎት በፍቃዳችን ሲሉ ያቀረቡትን ምክንያት በቂ አይደለም […]

Read More