ዓለም አቀፉን የሰብዓዊ መብቶች ቀንን በማስመልከት የተወሰኑት ፖለቲካ እስረኞች ሁኔታ

የሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ዓለም አቀፉን የሰብዓዊ መብቶች ቀንን በማስመልከት በሺዎች ከሚቆጠሩ የፓለቲካ እስረኞች መካከል የጥቂቶቹን ታሪክ በማጋራት ስናስባቸው እንውላለን፡፡ 1. ‹‹እኔ ስያዝ ያየ የ4 አመት ህጻን ለቀናት በፍርሃት ይቃዥ ነበር›› ዘላለም ወርቃገኘሁ ዕለቱ ሀምሌ 1/2006 ዓ.ም ነበር፤ ሦስት ሰዓት አካባቢ ይሆናል፡፡ ገና ከእንቅልፌ መነሳቴ ነበር፡፡ እስከ ሰኔ 30/2006 ዓ.ም ድረስ የማስተርስ ዲግሪ መመረቂያ ጽሁፌን እየሰራሁ […]

Read More

Results Summary on the Online Poll Conducted From May 18-22 /2015

Results Summary Results are out for the five-day (May 18-22) Internet poll jointly organized by the Ethiopia Human Rights Project (EHRP) and mircha.org. The poll was intended to measure Ethiopia’s ruling party Ethiopian Peoples Revolutionary Democratic Front (EPRDF’s) performance on six policy issues. Of the 39,820 people who visited the polling site, 3519 participated and […]

Read More