አሳሳቢ የጥላቻ ገለጻዎች በአሜሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት

ካርድ በሕዳር 2012 አክቲቪስት እና የኦሮሞ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጃዋር መሐመድ የአሜሪካ ጉብኝት ሲያደርግ የገጠሙትን የተቃውሞና ድጋፍ ሰልፎችን የሚያሳዩ ዘጠኝ የዩቱዩብ ቪዲዮዎችን በጥንቃቄ ተመልክቷል። ቪዲዮዎቹ በስድስት የአሜሪካ ከተሞች ማለትም ዋሽንግተን ዲሲ፣ ሲያትል፣ አትላንታ፣ ሚኒያፖሊስ፣ ላስ ቬጋስ እና ዴንቨር የተካሔዱ ሰልፎችን የሚያሳዩ ናቸው። ጃዋር መሐመድን ሊቃወሙ ሰልፍ የወጡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ጃዋርን ሊደግፉ ከወጡ የኢትዮጵያ […]

Read More

ዮናታን ተስፋዬ ስድስት አመት ከስድስት ወር ቅጣት ተወሰነበት::

ዛሬ ግንቦት 17 ቀን 2009 ዓ.ም በከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሎው በሽብር ወንጀል የተጠረጠረው ዮናታን ተስፋዬ ስድስት አመት ከስድስት ወር ቅጣት ወስኖበታል፡፡ ጠበቃ ሽብሩ በለጠ ስድስት የቅጣት ማቅለያዎችን ለፍ/ቤቱ በፅሁፍ ማስገባታቸውን በገለፁበት በዚህ ችሎት ከስድስቱ ቅጣት ማቅለያዎች የበጎ ስራ ስራዎችን በነፃ መስራቱ፣ በበጎ ፍቃደኝነት የደም ልገሳ ማካሄድ፣ የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆኑን ብቻ መቀበሉን […]

Read More

በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞችንና ጦማሪዎችን በዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን እናስታውሳቸው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በወሰነው መሰረት በየዓመቱ ሜይ 03 የዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል፡፡ የቀኑ መከበር ዋና ዋና አላማዎች የፕሬስ ነጻነት መርሆዎችን ለማስተዋወቅና ለማጉላት፣ በዓለም ዙሪያ የፕሬስ ነጻነት ትግበራን መገምገም፣ ሚዲያን ከጥቃት መከላከልና ገለልተኛነቱንና ነጻነቱን መጠበቅ እንዲሁም ለፕሬስ ነጻነት መከበር ዋጋ የሚከፍሉ ጋዜጠኞችን መዘከር ይጠቀሳሉ፡፡ ኢትዮጵያ የዚህ የፕሬስ ነጻነት ቀን መከበርን […]

Read More

“በሥም ማጥፋት” ሰበብ የሚፈፀም እስር

ይህ ዓመት በነጻው ፕሬስ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን (ኢ.ኦ.ቤ.ክ) መካከል የተደረጉ ሁለት ታዋቂ የፍርድ ቤት ሙግቶች የተቋጩበት ዓመት ነው፡፡ የመጀመሪያው ፕሬስን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የፍትሕ ስርዓት ያልተለመደ ፍትሕ የተገኘበት ነበር፤ ሁለተኛው ፍትሕ አላግባብ ከፕሬሱ ተነፍጎ፣ ለኢ.ኦ.ቤ.ክ. የተሸለመት ነበር፡፡ የመጀመሪያው፣ በዳንኤል ክብረት የተጻፈ እና ሙሉ ለሙሉ ሊባል በሚችል መልኩ የኢ.ኦ.ቤ.ክ. ፓትርያርክ ቤተ ክርስትያኗ ውስጥ እየተፈፀመ ያለውን […]

Read More

ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለ3ኛ ጊዜ ፍርድ ለመስጠት በሚል ቀጠሮ ተሰጠበት (ሚያዝያ 20/2009 )

ነገረ ኢትዮጵያ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው በተከሰሰበት የወንጀል ድርጊት ማስረጃዎችን ሰምቶ ያጠናቀቀው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት በመዝገቡ ላይ የፍርድ ውሳኔ ለማሳለፍ በሚል ብቻ ለ3ኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ ፍ/ቤቱ ለዛሬ ሚያዝያ 20/2009 ዓ.ም ፍርድ ለማሰማት በሚል ቀጠሮ ይዞ የነበረ ቢሆንም ‹‹ተከሳሹ የካቲት 30/2009 ዓ.ም በችሎት የሰጠው የተከሳሽነት መከላከያ […]

Read More