ካርድ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን ከደኅንነት ስጋቶች ጀምሮ ከተዛቡ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች መጠበቅ የሚያስችላቸው መመሪያ አዘጋጀ። መመሪያው በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግሪኛ፣ እና እንግሊዝኛ ተዘጋጅቷል። መመሪያው የተዘጋጀው በዲፋይ ሄት ናው ድጋፍ […]
Category: የሚዲያ አረዳድ
የሐሰተኛ መረጃዎችን እና የጥላቻ ንግግሮችን መረዳትና መከላከል
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ለጋዜጠኞች፣ ለመብት ተሟጋቾች እንዲሁም ለበይነመረብ ላይ ጸሐፊዎች ማጣቀሻ የሚሆን አጭር ምስለ ድምፅ አዘጋጅቷል። ይህ ምስለ ድምፅ ሐሳብን የመግለጽ ነጻነትን አስፈላጊነት፣ የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት የሚገዳደሩ […]

የመተከል ነውጥ አዘጋገብ
የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የግጭት ዘገባዎች እና አዘጋገቦች ግጭትን በመፍታት ወይም በማባባስ ረገድ ሚና ያላቸው መሆኑን እንረዳለን። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተከሰተውን ነውጥ (violence) የተመለከቱ ዘገባዎች እና አዘጋገቦችን ቅኝት አድርገናል። […]
የዩኒቨርሲቲ ውስጥ ግጭቶች፦ መንስዔ እና ጉዳት (2012)
በተገባደደው 2012 የትምህርት ዓመት በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተከሰቱ ግጭቶችን እና ያደረሱትን ጉዳት የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ሲከታተል ቆይቷል። በዚህም፦ 12 ተማሪዎች ለሞት መዳረጋቸውን፣ ከ58 ተማሪዎች በላይ ቀላልና ከባድ […]

የፀረ-ጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃዎች መመሪያ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ እና በትግርኛ
የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በኢትዮጵያ እያደገ መጥቷል። በተለይም በኦንላይን ሚድያ ከቅርብ ግዜ ወዲህ የትላች ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ መብዛቱን ተከትሎ ዜጎች ላይ አካላዊና ስነልቦናዊ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። ካርድ የዜጎችን የሚድያ […]