ካርድ ከዳታ ፎር ቼንጅ ጋር በመተባበር የሁለት ሳምንታት የበይነመረብ ዘመቻ በበይነመረብ ተዳራሽነት ላይ ማድረግ ጀመረ

የመብቶች እና  ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በ“ዳታ ፎር ቼንጅ” የውሂብ ትንታኔ (ዳታ አናሊሲስ) ፌሎሺፕ እና የውሂብ-ተረክ (ዳታ ስቶሪ) ዝግጅት አቅም ማሳደጊያ ድጋፍ በመቀበል በበይነመረብ ላይ የሚካሔድ እና ለሁለት ሳምንታት የሚቆይ […]

Read More

ግልጽ ጥሪ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት

ሚያዚያ 25፣ 2014 አዲስ አበባ ለ፦ ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር፣ የክልል ርዕሰ መስተዳደሮች፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር፣ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ […]

Read More

ራስዎን ይከላከሉ፤ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ የደኅንነት መጠበቂያ፣ የፀረ-ጥላቻ ንግግርና የተዛቡ መረጃዎች መለያ መመሪያ

ካርድ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን ከደኅንነት ስጋቶች ጀምሮ ከተዛቡ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች መጠበቅ የሚያስችላቸው መመሪያ አዘጋጀ። መመሪያው በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግሪኛ፣ እና እንግሊዝኛ ተዘጋጅቷል። መመሪያው የተዘጋጀው በዲፋይ ሄት ናው ድጋፍ […]

Read More