የካርድ አዲስ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ትውልድ

ካርድ ታኅሣሥ 3፣ 2014 በተከናወነ የሰብዓዊ መብቶች ፌስቲቫል፣ በ10 ዙር ሲያሠለጥናቸው የነበሩ 364 የአዲስ አበባ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችን “አዲስ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ትውልድ” በሚል ሰይሟል። ካርድ ከተለያዩ የመንግሥት […]

Read More