ለብሄረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግጭቶች መፍትሄ ይሰጥ – የሰመጉ 143ኛ መግለጫ

የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በኢትዮጵያ ለብሄረሰብ ተኮር ጥቃቶችና ግችቶች የማያዳግም የፖሊሲና የአፈጻጸም እርምጃ እንዲወሰድ የሚያሳስብ ልዩ መግለጫ ጥቅምት 24/2010 ዓ.ም አውጥቷል፡፡ ሰመጉ በዚሁ በ143ኛ ልዩ መግለጫው በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጌዲኦ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች እና በሐረር ከተማ ውስጥ እየተፈጸሙ ያሉ የተለያዩ የመብቶች ጥሰት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳስቧል፡፡ ሰመጉ ከአሁን ቀደምም ብሄር ተኮር ግችቶችና ጥቃቶች […]

Read More

ማንነትን መሰረት ያደረገ ህገ ወጥ ግድያና ሌሎች ሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች – የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ የቀደሙ ሪፓርቶች

ኢትዮጵያ ውስጥ በህግ ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) በጥቅምት 23፤ 2007 አ.ም በ139ኛ እና በግነቦት 24፤ 2008 አ/ም 141ኛ ልዩ መግለጫው በሶማሌ ክልል እና ትግራይ ክልል ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት በዜጎች ላይ መፈጸሙን ይፋ አድርጎ ነበር፡፡ ሶማሌ ክልል በሶማሌ ክልላዊ ብሄራዊ መንግስት በቀላፎና ሙስታሂል ወረዳዎች ታህሳስ 01 እና 02/2006 ብቻ 65 ሰዎች መገደላቸውን ሰመጉ […]

Read More

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) ባለፈው አመት ታውጆ ለአስር ወር የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንስኤ እና ውጤት ላይ ያካሄደው ጥናት፡፡

ኢትዮጵያ በ2009 ለዐሥር ወራት በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ውስጥ ከርማለች፡፡ ይህ በኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) የተዘጋጀ ጥናት ዐዋጁን ከመዳሰሱም ባሻገር፣ በአገሪቱ የሰብኣዊ እና ፖለቲካዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ ይዳስሳል፡፡ ጥናቱን ለማካሔድ ለዓላማው በሚመች መልኩ ከተመረጡ (purposive sampling) ሰዎች ጋር ቃለ ምልልሶች ተደርገዋል፤ የመስክ ቅኝቶች እና የሰነድ ትንተናዎችም ተከናውነዋል፡፡ አቀራረቡም ገለጻዊ ዘዴን የተከተለ ነው፡፡ በጥናቱ […]

Read More

በኢትዮጵያ የበይነመረብ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት ደህንነት ዙሪያ ያላቸውን አመለካከት የተመለከተ ጥናት ተደረገ፡፡

98 ከመቶ የበይነመረብ ተጠቃሚዎች የኢንተርኔት ደህንነት እንደሚያሳስባቸው ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የበይነመረብ (ኢንተርኔት) አገልግሎት መስጠት ከተጀመረ አስር ዓመት በላይ አልፎታል፡፡ ይሁን እንጂ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የተጠቃሚዎቹ አሃዝ አናሳ ነበር፡፡ በ2000 ዓም የበይነመረብ ተደራሽነቱ 0.4 በመቶ ብቻ የነበር ሲሆን በ2009 ዓም ግን ተደራሽነቱ ወደ 15.4 በመቶ ማደጉን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ነገር ግን ወደ 100 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ እንዳላት […]

Read More

የመንግስቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በማረሚያ ቤት የደረሰውን የመብት ጥሰት አስመልክቶ ያቀረበው ሪፓርት

የቅሊንጦ ማረሚያ ቤትን በማቃጠል ተጠርጥረው የተከሰሱት እነ ማስረሻ ሰጠ የሰብአዊ መብት ጥሰት ደረሰብን ብለን አቤቱታ ሲያቀርቡ መክረማቸው ይታወሳል፡፡ ፍርድ ቤቱ የመንግስቱ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማጣሪያ እንዲያደርግ ባዘዘው መሰረት የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሚከተለውን ሪፓርት ለፍርድ ቤት አቅርቧል፡፡ (ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ ) እነ ማስረሻ ሰጤ (ሰብአዊ መብት) 

Read More