የፖለቲካ ፓርቲዎቹ “ድርድር” መነሻና መድረሻ

22 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተቀምጠው የጀመሩት “ድርድር” በተለያዩ አለመግባባቶች አሁን ቁጥራቸው በመመናመን 17 እንደደረሰ ሲዘገብ ሰንብቷል። ‹የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች “ድርድር” መነሻው እና አካሔዱ፣ እንዲሁም ተገማች መድረሻው ለመልካም አስተዳደር እና ዴሞክራሲያዊነት ይዞ የሚመጣው ተስፋ ይኖረው ይሆን?› የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ከዴሞክራሲ እና ከመልካም አስተዳደር ጋር የተያያዙ ዋና ዋና የፓለቲካ ሂደቶችን አስመልክቶ መረጃ ማጠናቀር አስፈላጊ ነው በሚል እሳቤ […]

Read More

ወርሃዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች – ግንቦት 2009 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) የተዘጋጀ 1. በአክቲቪስት ንግስት ይርጋ የሽብር ክስ መዝገብ የአቃቤ ህግ ምስክሮች ባለመቅረባቸው ተለዋጭ ቀጠሮ የተሰጠው ግንቦት 15/2009 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነበር፡፡ በዚህ መዝገብ የሽብር ክስ የተከፈተባቸውን የስድስት ሰዎች ጉዳይ የሚመለከተው በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ችሎት የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ግንቦት 15/2009 ቀጠሮ ይዞ የነበር ቢሆንም ምስክሮች ባለመቅረባቸው ተለዋጭ ቀጠሮ […]

Read More

የመንግስቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የእስረኞች መብት ጥሰትን አጣርቼ መብት ተጥሷል ለማለት ግን “በቂ መረጃ” አላገኘሁም አለ፡፡

አገናኝ ካሱ ደርሶ በእነ ገብሬ ንጉሴ ወልደየስ መዝገብ የፀረ ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3(1) ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በሚል አቃቤ ህግ በ2/4/2008 ክስ ከመሰረተባቸው 14 ሰዎች ውስጥ 2ኛ ተከሳሽ ነው። አገናኝ ካሱ ክስ “በአርበኞች ግንቦት 7 በአባልነት ከተመለመለ በኋላ ከታህሳስ ወር 2006 ጀምሮ ኤርትራ በመሄድ እና ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ፤ ከስልጠናው በኋላም የአመራርነት ተልእኮ በመውሰድ በክሱ ከተካተቱት ሌሎች […]

Read More

ወርሃዊ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች -ሚያዝያ 2009

እነደተለመደው በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችና የህግ የበላይነት ጉዳይ እየተባባሰ እንጂ እየተሻሻለ አልመጣም፡፡ በወርሃ ሚያዝያ የተከናወኑ ዋና ዋና ሰብአዊ መብት ጋር የተያያዙ ጉዳዪችን በአጭሩ እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ በእነ ጉርሜሳ አያኖ/በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ የድምፅ ከምስል ማስረጃዎች ትርጉም ባለመቅረቡ ተከሳሾች እየተጉላሉ ነው በፌደራል አቃቤ ህግ የሽብር ክስ የቀረበባቸው የኦፌኮ አመራሮችና አባላት የእነ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ ለሚያዚያ 2, 2009 ዓ.ም […]

Read More

የተቃውሞ ድምጾችን ለማፈን› የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጭር ዳሰሳ፡- አዲስ አበባ እንደማሳያ

የአዋጁ ዓይነት፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀበት ጊዜ፡- መስከረም 28/2009 ዓ.ም ተፈጻሚ የሚሆንበት ጊዜ፡- ከመስከረም 27/2009 ዓ.ም ጀምሮ በሚታሰብ ለስድስት ወራት የሚቆይ የተፈጻሚነት ወሰን፡- በመላ ኢትዮጵያ በተወካዮች ም/ቤት የጸደቀበት ዕለት፡- ጥቅምት 10/2009 ዓ.ም የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ 93 (1) ላይ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይደነግጋል፡፡ በዚህ አንቀጽ ላይ እንደተመለከተው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊታወጅ የሚገባው (የሚችለው) ‹‹የውጭ ወራሪ […]

Read More