ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ወርሃዊ ሰብአዊ መብት ላይ ያተኮሩ ኩነቶች

* የአዲስ ካርዲያክ የልብ ህክምና ማእከል ባለቤት የሆኑት ዶር ፍቅሩ ማሩ በሽብር ተከሰሱ። የ66 አመቱ ዶክተር ፍቅሩ ማሩ ታመው ሆስፒታል መግባታቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዳይሬክተር ከነቡት መላኩ ፋንታ እና ሌሎች የጉምሩክ ሰራተኞች እንደሁም ባለሀብቶች ጋር በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተከፍቶባቸው የነበሩት ዶር ፍቅሩ ማሩ በተከሰሰበት የሙስና ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው አራት አመት ከስምንት […]

Read More

ኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጄክት ወርሃዊ ሰብአዊ መብት ላይ ያተኮሩ ኩነቶች

 ወርሃዊ ሰብአዊ መብት ላይ ያተኮሩ ኩነቶች የድንገተኛ አዋጁን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እየታሰሩ ይገኛሉ። በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች ተስፋፍቶ የነበረውንና በዋና ከተማዋ በአዲስ አበባ ባሉ አቅራቢያ ከተሞች ተከስቶ የነበረውን ህዝባዊ አመፅ ለማብረድ መንግስት መስከረም 29፣2009 ዓ.ም ያወጣውን የድንገተኛ ጊዜ አዋጅ ተከትሎ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በፖሊስ ከያሉበት እየታደኑ እስር ቤት መግባታቸውን የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህን ተከትሎ […]

Read More

በቂሊንጦ ማ/ቤት በደረሰው እሳት ቃጠሎ ወቅት 67 ሰዎች ተገድለዋል/ሞተዋል፡፡

(የኢሰመፕ ለልዩ ዘገባ) በኢትዮጵያ የፌደራሉ መንግስት ከሚያስተዳድራቸው ቃሊቲ፣ ዝዋይና ሸዋሮቢት ማረሚያ ቤቶች በተጨማሪ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙ እስረኞችን የያዘው ‹የቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር› በርካታ ተጠርጣሪዎች (እስረኞች) የሚገኙበት እስር ቤት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ እስር ቤት 3000 ገደማ እስረኞች የሚገኙ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ ግማሽ ያህሉ በሽብር የተከሰሱና ሌሎች የፖለቲካ እስረኛ ናቸው፡፡ ቂሊንጦ እስር ቤት […]

Read More