የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) ባለፈው አመት ታውጆ ለአስር ወር የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንስኤ እና ውጤት ላይ ያካሄደው ጥናት፡፡

ኢትዮጵያ በ2009 ለዐሥር ወራት በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ውስጥ ከርማለች፡፡ ይህ በኢትዮጵያ ሰብኣዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) የተዘጋጀ ጥናት ዐዋጁን ከመዳሰሱም ባሻገር፣ በአገሪቱ የሰብኣዊ እና ፖለቲካዊ መብቶች አያያዝ ላይ ያሳደረውን ተፅዕኖ ይዳስሳል፡፡ […]

Read More

ወርሃዊ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች -ሚያዝያ 2009

እነደተለመደው በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችና የህግ የበላይነት ጉዳይ እየተባባሰ እንጂ እየተሻሻለ አልመጣም፡፡ በወርሃ ሚያዝያ የተከናወኑ ዋና ዋና ሰብአዊ መብት ጋር የተያያዙ ጉዳዪችን በአጭሩ እንዲህ አቅርበናቸዋል፡፡ በእነ ጉርሜሳ አያኖ/በቀለ ገርባ የክስ መዝገብ […]

Read More

በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞችንና ጦማሪዎችን በዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን እናስታውሳቸው

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ በወሰነው መሰረት በየዓመቱ ሜይ 03 የዓለም ፕሬስ ነጻነት ቀን በመላው ዓለም ተከብሮ ይውላል፡፡ የቀኑ መከበር ዋና ዋና አላማዎች የፕሬስ ነጻነት መርሆዎችን ለማስተዋወቅና ለማጉላት፣ በዓለም ዙሪያ […]

Read More