ታኅሣሥ 6፣ 2014 – ጃዋር መሐመድ፣ በቀለ ገርባ፣ ሀምዛ አዳነ እና ደጀኔ ጣፋ ጉዳያቸውን ለሚመለከተው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብርና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች በአስፈፃሚ አካላት እየታሰሩ በመሆኑ እኛም […]
Category: ዘገባዎች

የወጣቶች ግጭት አገናዛቢ የዜግነት ተሳትፎ በኢትዮጵያ
ይህ አጭር መመሪያ የተዘጋጀው ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክልሎች የተውጣጡ ወጣት የማኅበረሰብ መብት ተሟቾች ጋር በተደረገ ምክክር ነው። በሕዳር ወር 2013 በአንድ ክፍል የተሰባሰቡት 20 ወጣት የመብት ተሟጋቾች ግጭት፣ ግጭት አገናዛቢነት፣ እና […]

ራስዎን ይከላከሉ፤ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የተዘጋጀ የደኅንነት መጠበቂያ፣ የፀረ-ጥላቻ ንግግርና የተዛቡ መረጃዎች መለያ መመሪያ
ካርድ ለማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ራሳቸውን ከደኅንነት ስጋቶች ጀምሮ ከተዛቡ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች መጠበቅ የሚያስችላቸው መመሪያ አዘጋጀ። መመሪያው በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግሪኛ፣ እና እንግሊዝኛ ተዘጋጅቷል። መመሪያው የተዘጋጀው በዲፋይ ሄት ናው ድጋፍ […]
የሐሰተኛ መረጃዎችን እና የጥላቻ ንግግሮችን መረዳትና መከላከል
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ለጋዜጠኞች፣ ለመብት ተሟጋቾች እንዲሁም ለበይነመረብ ላይ ጸሐፊዎች ማጣቀሻ የሚሆን አጭር ምስለ ድምፅ አዘጋጅቷል። ይህ ምስለ ድምፅ ሐሳብን የመግለጽ ነጻነትን አስፈላጊነት፣ የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት የሚገዳደሩ […]

የመተከል ነውጥ አዘጋገብ
የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) የግጭት ዘገባዎች እና አዘጋገቦች ግጭትን በመፍታት ወይም በማባባስ ረገድ ሚና ያላቸው መሆኑን እንረዳለን። በዚህ ረገድ በቅርቡ የተከሰተውን ነውጥ (violence) የተመለከቱ ዘገባዎች እና አዘጋገቦችን ቅኝት አድርገናል። […]