አስቸኳይ የሰላም ጥሪ!

በቅድሚያ ይህንን የሰላም ጥሪ ጋዜጠኞች በተሰበሰቡበት ለማድረግ ዛሬ ጠዋት አቅደን የነበረ ቢሆንም፣ ማንነታቸውን ያልገለጹ ነገር ግን የመንግሥት አካል ነን ያሉ ግለሰቦች፣ ባልተገለጸ ምክንያት ጋዜጣዊ መግለጫውን መስጠት እንደማይፈቀድልን ነግረውን አስተጓጉለውብናል። ይህንን ክልከላ ያዘዘው አካል ማን እንደሆነ ብንጠይቅም መልስ አላገኘንም። የዚህ መግለጫ አዘጋጅ አገር በቀል ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች እስከምናውቀው ድረስ፣ ለመንግሥት የፀጥታ አካላት ቅድሚያ ማሳወቅ የሚጠይቁት የአደባባይ […]

Read More

ግልጽ ጥሪ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት

ሚያዚያ 25፣ 2014 አዲስ አበባ ለ፦ ኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር፣ የክልል ርዕሰ መስተዳደሮች፣ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር፣ የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት፣   የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር፣ ክቡራትና ክቡራን፣ “ጋዜጠኝነት በዲጂታል […]

Read More