የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ሳይደመጥ ቀረ

ሚያዝያ 6፣ 2013፤ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ሁለተኛ ወንጀል ችሎት የምስክር አደማመጡ ላይ ክርክር ለማድመጥ ተሰይሞ የነበረ ቢሆንም በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ክርክሩን ሳያደምጥ ቀርትዋል። የተከላካይ ጠበቆች በበኩላቸው እኛ […]

Read More

Photo Credit - Addis Standard

የእነ ጃዋር መሐመድ ይግባኝ ክርክር በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ሳይካሔድ ቀረ

ሚያዝያ 6፣ 2013፤ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብር እና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ባሳለፍነው ሳምንት የዐቃቢ ሕግ ምስክሮችን የመስማት ሐደቱ በግልጽ ችሎት እንዲሆን የሰጠውን ብይን ተከትሎ ዐቃቤ […]

Read More

Photo Credit - Addis Standard

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የዐቃቤ ሕግ ምስክሮች በግልጽ ችሎት እንዳይሰሙ አገደ

ሚያዝያ 1፣ 2013 – የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ የፀረ ሽብር እና የሕገ መንግሥት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የተከሳሾች መብትን የሚያጣብብ ስለሆነ ምስክሮች በዝግ ችሎት ሊሰሙ አይገባም በማለት፣ የዐቃቤ ሕግ በምስክር […]

Read More

በእነ ስብሓት ነጋ መዝገብ ዐቃቤ ሕግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመሰማት በተያዘለት ቀጠሮ ሳይደመጥ ታገደ

መጋቢት 29፣ 2013 – እነ ስብሓት ነጋ በዐቃቤ ሕግ የቅድመ ምርመራ ምስክር አሰማም ሒደትን በተመለከተ ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ማለታቸው የሚታወስ ነው። ችሎቱ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት ተሰይሞ የነበረ ቢሆንም፥ […]

Read More

Photo Credit - Addis Standard

ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ በእነ ጃዋር መሐመድ መዝገብ ምስክሮች በዝግ ችሎት እንዲሰሙ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አደረገ

መጋቢት 28፣ 2013 – በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የፀረ ሽብር እና ሕገ መንግሥታዊ ጉዳዮች ችሎት ጃዋር መሐመድን ጨምሮ ሁሉም ተከሳሾች ቀርበዋል። ዐቃቤ ሕግ ባለፈው ችሎት በምስክር ጥበቃ […]

Read More