እነ ጉርሜሳ አያና ለ5ኛ ጊዜ ብይን ለመስማት ተቀጠሩ (ግንቦት 7/2009)

እነ ጉርሜሳ አያኖ ለዛሬ ግንቦት 7/2009 ተቀጥረው የነበረው አቃቢ ህግ ባቀረበው የሰው፣ የሰነድ እና የድምፅ ከምስል ማስረጃዎችን መርምሮ ብይን ለማሰማት ነበር። ሆኖም መዝገቡን የሚያዩት የ4ኛ ችሎት ዳኞች መዝገቡን የመመርመር ስራ […]

Read More

የአቶ በቀለ ገርባና ሌሎች 22 ተከሳሾች የክስ ሂደት እንዲሁም በቂሊንጦ እስር ቤት ያለው የሰብአዊ መብት አያያዝ

በአስከፊ እስር ውስጥ አልፈው ዳግም ለእስር የተደራጉት የኦሮሞ ፌደራሲስት ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች 22 ተከሳሾች የክስ ሂደት እንዲሁም በቂሊንጦ እስር ቤት ያለው የሰብአዊ መብት አያያዝ ምን ይመስላል […]

Read More