26 Dec የካርድ የመጀመሪያ አውራምባ ጠቋሚ 2015 ይፋ ሆነ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2016 – የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በዓይነቱ የመጀመሪያው የሆነውን አውራምባ ጠቋሚ 2015 ይፋ አደረገ። ይህ የኢትዮጵያ የፌዴሬሽን አባላትን የዴሞክራሲያዊነት ሒደት የሚ… Read more
06 Sep ካርድን ጨምሮ 35 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዓመታዊ የሰላም ጥሪ አቀረቡ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከሌሎች 34 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን ለአዲሱ የ2016 ዓመት የሰላም ጥሪ አቅርቧል። … Read more
07 Jun ካርድ "የ2015 የሲማድ ሳምንት" ላይ የተሳትፎ እና የዘመቻ መርሐ ግብር እያደረገ ነው የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከግንቦት 30 እስከ ሰኔ 2፣ 2015 በጊዮን ሆቴል እየተካሔደ ያለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች (ሲማድ) ሳምንት ዐውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ እንዲሁም ዘመቻዎችን እያደረገ ይገኛል። የ… Read more