Making Democracy The only rule of the game!
The Center for the Advancement of Rights and Democracy (CARD) is a board-led, for-not-profit organization registered in Ethiopia under the Civil Societies Law 1113/2019 with registry number 4307. CARD acquired its legal personality on 24 July 2019. CARD aspires to see Ethiopia where democratic culture flourished on human rights values and has been working with a mission to empower citizens and groups of citizens to ensure their ability to promote and defend human rights and build democratic governance in Ethiopia.
Who We Are
CARD is a civil society organization that is working to build up democratic mass cultures in popular movements through awareness creation, organizing, and advocacy embedded with human rights values.
CARD’s Vision
CARD aspires to see Ethiopia where democratic culture flourished on human rights values CARD’s Mission
CARD works to empower citizens and groups of citizens to ensure their ability to promote and defend human rights and build democratic governance in Ethiopia.
CARD’s Core Objectives
CARD, as legally registered for, and is mandated to:
- Awareness creation to nurture democratic culture in Ethiopia;
- Monitoring and evaluation of the state of human rights and democracy, in order to hold both state and non-state actors accountable;
- Conducting research, holding consultations, and pursuing advocacy in order to influence necessary policy changes that help democratization;
- Providing technical and professional support to democratic institutions;
- Monitoring and evaluating police detention centers, correction centers, and courts to ensure human and democratic rights are respected; and
Performing elections observation, as well as civic and voters’ education.
Programs
-
የዜግነት ተሳትፎ
ይህ ፕሮግራም የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች እና ወጣት መሪዎች ሙያዊ እና ቁሳዊ አቅማቸውን እንዲያሳድጉ በማገዝ፣ የግል ሙከራቸውን ተቋማዊ፣ እንዲሁም ኢ-መደበኛ ንቅናቄያቸውን መደበኛ እንዲያደርጉ እና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር እና ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ማኅበራዊ መሠረት ለማቆም የሚሠራ መርሐ ግብር ነው።
-
የሚዲያ አረዳድ ክኅሎት
ይህ ፕሮግራም የሚዲያ ባለሙያዎችን እና የበይነመረብ አምደኞችን ሙያዊ ብቃት እና ሥነ ምግባር የሚያሳድጉ የአቅም ግንባታ ሥልጠናዎችን በማቅረብ፣ የሐሰተኛ መረጃዎችን በመከላከል፣ በጋዜጠኞች ማኅበራት መካከል ትብብር በመፍጠር ነጻ እና ጠንካራ የሚዲያ ማኅበረሰብ እና ምኅዳር እንዲፈጠር የሚሠራ መርሐ ግብር ነው።
-
የወጣቶች እና ሴቶች አቅም ግንባታ
ይሀ ፕሮግራም የወጣቶች እና ሴቶችን አቅም በማሳደግ ፍትሐዊ እና ሁሉን አካታች እንዲሁም አሳታፊ ስርዓተ ማኅበር እንዲፈጠር በዕውቀት እና ሥልጠና የታገዘ ዴሞክራሲያዊ እና የሰብዓዊ መብቶች ንቅናቄ የብዙኃን መሠረት እንዲኖረው የሚሠራ መርሐ ግብር ነው።
-
የዲጂታል መብቶች
ይህ ፕሮግራም የበይነመረብ ተጠቃሚ ዜጎች ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እና ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ የአድቮኬሲ/ሙግት እና የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠናዎችን በመስጠት የዜጎችን ዲጂታል ተጠቃሚነትን ለማሳደግ የሚሠራ መርሐ ግብር ነው።
-
የዴሞክራሲያዊነት ምዘና
ይህ ፕሮግራም በሙከራ ላይ ያለ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ስርዓት ውስጥ ያሉ ክልሎችን እና የፌዴራል ከተሞችን ዓመታዊ የዴሞክራሲያዊነት ሒደት በመገምገም በየዓመቱ ውጤቱን ይፋ በማድረግ ሒደቱን መከታተል እና ሕጋዊ እና ተግባራዊ የማሻሻያ እርምጃዎች እንዲወሰዱ የሚሠራ መርሐ ግብር ነው።