የዩኒቨርሲቲ ውስጥ ግጭቶች እና መንስኤዎቻቸው
ካርድ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ በ2012 የትምህርት ዘመን የተቀሰቀሱ ግጭቶችን እና የተዘገቡበትን ሁኔታ ሲከታተል ነበር። በዚህም የግጭት አገናዛቢ ዘገባ ባለመኖሩ ምክንያት ግጭቶቹ እየተባባሱ መሔዳቸውን ሰንዷል። ሙሉ ሪፖርቱ እዚህ ይገኛል።
Add a review