ሕገ መንግሥቱ እና የምርጫ 2012 ሰሌዳ መሰረዝ
በኮቪድ 19 ምክንያት የተስተጓጎለው የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ያስከተለውን ሕገ መንግሥታዊ አጣብቂኝ ለመፍታት ያሉት አማራጮች እንዲሁም የተሻለው ሕገ መንግሥታዊ መፍትሔ የቱ ነው? እስካሁን በመንግሥት ተቋማት እየተሔደበት ያለው የችግር አፈታት ምን ያህል ሕገ መንግሥታዊ ነው? (ሙያዊ ውይይት)
ተወያዮች፦ አደም ካሴ (ዶ/ር)፣ መስከረም ገስጥ፣ ሙሉጌታ አረጋዊ
አወያይ፦ ብሌን ሳሕሉ
https://www.facebook.com/watch/?v=712553792844523
Add a review