የሐሰተኛ መረጃዎችን እና የጥላቻ ንግግሮችን መረዳትና መከላከል

የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ለጋዜጠኞች፣ ለመብት ተሟጋቾች እንዲሁም ለበይነመረብ ላይ ጸሐፊዎች ማጣቀሻ የሚሆን አጭር ምስለ ድምፅ አዘጋጅቷል። ይህ ምስለ ድምፅ ሐሳብን የመግለጽ ነጻነትን አስፈላጊነት፣ የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት የሚገዳደሩ የጥላቻ ንግግሮች እና የተዛቡ መረጃዎች መረዳት እና መከላከል የሚያስችሉ ዘዴዎችን ይዟል። ይመልከቱና ያጋሩት!

Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD)

Making Democracy the Only Rule of Game!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *