በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ሒደት የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች የተሳትፎ መመሪያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለታቀደው አገራዊ ምክክር ሒደት አጀንዳ መሰብሰብ በመጀመረበት በዚህ ወቅት፣ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት እና ተሟጋቾች የሚመሩበት የተሳትፎ ምክረ ሐሳብ ያስፈልጋቸዋል። ይህንን ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከል ጋር በመተባበር እና ከሲቪል ራይትስ ዲፌንደርስ በተገኘ ድጋፍ በአገራዊ ምክክር ሒደቱ ውስጥ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች የተሳትፎ መመሪያ አዘጋጅተዋል። መመሪያው የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች እና ተሟጋቾች የሚያደርጓቸው ተሳትፎዎችን ዓይነት እና መርሖዎችን በድርጅቶቹ ተሳትፎ በመለየት የተዘጋጀ ነው። 
 
የመመሪያውን የአማርኛ ቅጂ (እዚህ) ወይም የእንግሊዝኛ ቅጂ (እዚህ) ክሊክ በማድረግ ሙሉ ይዘቱን ይመልከቱ።  

Add a review

The comment language code.

Restricted HTML

  • Allowed HTML tags: <a href hreflang> <em> <strong> <cite> <blockquote cite> <code> <ul type> <ol start type> <li> <dl> <dt> <dd> <h2 id> <h3 id> <h4 id> <h5 id> <h6 id>
  • Lines and paragraphs break automatically.
  • Web page addresses and email addresses turn into links automatically.