Update on the Lifting of Suspension of CARD
በመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ላይ ተጥሎ የነበረው የዘፈቀደ ዕገዳ ስለ መነሣቱ ለማሳወቅ የተሰጠ መግለጫ
ታኅሳስ 3 ቀን 2017
ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ካርድን ከሥራው አገደ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ – ሕዳር 3፣ 2017 በተጻፈ ደብዳቤ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከሥራ እንዲታገድ ወስኗል። እግዱ በማስረጃ ያልተደገፉ "ፖለቲካዊ ገለልተኛ አለመሆን" እና "የአገር ጥቅም የሚጎዳ ሥራ
ካርድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ማሳያ ሪፖርት ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ላይ የሰላምና ተጠያቂነት ጥሪውን አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ - ሰኔ 8፣ 2014 - 36 ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ማሳያ ታሪኮችን ያጠናቀረ ሪፖርት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ፣ የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በኢትዮጵያ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ሥምምነት እንዲደረስና ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ ይፋዊ
ካርድ 'በቴክኖሎጂ የተደገፈ ፆታን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶች' የሚዳስስ ጥናት ይፋ ማድረጊያ ዐውደ ርዕይ ላይ ተሳተፈ
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ሴንተር ፎር ኢንፎርሜሽን ሪዚሊየን (CIR) የተባለ ዓለም ዐቀፍ ተቋም፣ በኢትዮጵያ 'በቴክኖሎጂ የተደገፈ ፆታን
የካርድ የመጀመሪያ አውራምባ ጠቋሚ 2015 ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2016 – የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) በዓይነቱ የመጀመሪያው የሆነውን አውራምባ ጠቋሚ 2015 ይፋ አደረገ። ይህ የኢትዮጵያ የፌዴሬሽን አባላትን የዴሞክራሲያዊነት ሒደት የሚመዘንበት አውራምባ ጠቋሚ የተባለ ሪፖርት ኢትዮጵያ በሰብዓዊ መብቶች እሴቶች ላይ
ካርድን ጨምሮ 35 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዓመታዊ የሰላም ጥሪ አቀረቡ
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከሌሎች 34 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን ለአዲሱ የ2016 ዓመት የሰላም ጥሪ አቅርቧል።
ካርድ "የ2015 የሲማድ ሳምንት" ላይ የተሳትፎ እና የዘመቻ መርሐ ግብር እያደረገ ነው
የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) ከግንቦት 30 እስከ ሰኔ 2፣ 2015 በጊዮን ሆቴል እየተካሔደ ያለው የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች (ሲማድ) ሳምንት ዐውደ ርዕይ ላይ ተሳትፎ እንዲሁም ዘመቻዎችን እያደረገ ይገኛል። የዚህ ዓመት የሲማድ ሳምንት መሪ ቃል "ንቁ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለዘላቂ